A provider for integrated healthcare and education services in Ethiopia, recognized for excellence and unwavering commitment to community development. በኢትዮጵያ ውስጥ የተዋሃደ የጤና እና የትምህርት አገልግሎቶች አቅራቢ ቀዳሚ ሆነን በልዕልና እና በማህበረሰብ እድገት ላይ በማይናኈስ ቁርጠኝነታችን ለመታወቅ።
Al-Afiya Share Company was established in 1994 according to the Ethiopian calendar. Although the number of individuals who initiated the establishment of the share company was not more than 5, it has managed to increase the number of its members who have joined over time to support the company's objectives to the current 549+ members. አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 1994 የተመሰረተ ተቋም ነው፡፡ አክሲዮን ማህበሩን ለመመስረት የተነሳሱ ግለሰቦች ቁጥር ከ5 የማይበልጥ የነበር ቢሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ የማህበሩን ዓላማ በመደገፍ የተቀላቀሉ አባላቱን ቁጥር አሁን ወደ ሚገኝበት 549 ለማድረስ ችሏል፡፡
The main reasons for establishing Al-Afiya Share Company were the absence of an institution that addresses the community's needs and capacities related to healthcare in the founders' residential area and surroundings, as well as the desire to provide quality education services based on proper ethical teachings in close proximity. የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበርን ለመመስረት ዋንኛ ምክንያት የሆኑት በመስራች አባላቱ መኖሪያ አካባቢ እና በዙሪያው ከጤና አገልግሎት ጋር በተገናኘ የማህበረሰቡን ፍላጎት እና አቅም ያገናዘበ ተቋም ያለመኖሩ አንዱ ሲሆን በትምህርት ረገድም ተገቢውን የስነ-ምግባር አስተምህሮ መሰረት ባደረገ መልኩ ጥራት ያለው የትምህርት አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት ማሰብን ያለመ መሆኑ ነበር፡፡
Al-Afiya Share Company has passed 20 years since its establishment. During these times, in addition to increasing the number of its members and growing its capital, it has expanded and improved the service sectors it has built in terms of accessibility and service quality, gaining recognition in its surroundings. አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ከተመሰረተ 20 ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በእነኚህ ጊዜያት ውስጥ የአባላቱን ቁጥር ከመጨመርና ካፒታሉን ከማሳደግ ባሻገር የተሰማራባቸውን የአገልግሎት ዘርፎች ከተደራሽነትና ከአገልግሎት ጥራት አንጻር በማስፋት እና በማሻሻል በዙሪያው ዕውቅናን አግኝቷል፡፡
To be one of the five best education and healthcare service provider share companies in Addis Ababa and Sheger City by 2022 Ethiopian calendar. በ2022 የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ ከሚገኙ አምስት ምርጥ የትምህርት እና የህክምና አገልግሎት ሰጪ አክሲዮን ማህበሮች መካከል አንዱ ሆኖ መገኘት፤
Providing integrated, professional ethics-based quality education; Providing modern and contemporary healthcare and related services to the community in a way that creates continuous value and generates income for shareholders. የተቀናጀ፣ ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተላበሰና ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት፤ ዘመኑን በዋጀና ወቅታዊነት ባለው መንገድ የጤና አጠባበቅ እና ተጓዳኝ አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ ለባለ አክሲዮኖች ቀጣይነት ያለው እሴት ማመንጨት እና ገቢ ማስገኘት ፤
We Shape Minds, We Endeavor For Your Health! አስተሳሰብን እንቀርጻለን፣ ስለጤናዎ እንተጋለን!
Comprehensive healthcare and education solutions designed to meet community needs የማህበረሰቡን ፍላጎት ለማሟላት የተቀየሱ የተዋሃዱ የጤና እና የትምህርት አገልግሎቶች
Milestones that demonstrate our commitment to excellence and community development ለልዕልና እና ለማህበረሰብ እድገት ያለን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ ወሳኝ እርምጃዎች
Throughout our journey, Al-Afiya Share Company has been recognized for its outstanding contributions to education and healthcare sectors. Our commitment to quality service delivery and community development has earned us several accolades and the trust of the communities we serve. በጉዞዎቻችን ሁሉ አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ለትምህርት እና ለጤና ዘርፎች ያደረገው ከፍተኛ አስተዋፅዖ ተገኝቷል። ለጥራታማ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ እድገት ያለን ቁርጠኝነት ብዙ ሽልማቶችን እና የምናገለግላቸው ማህበረሰቦች ዕውቅና አግኝቶናል።
Our strategic roadmap for continued growth and community impact ለቀጣይ እድገት እና ለማህበረሰብ ተጽዕኖ የምንከተለው የስትራቴጂ መንገድ
We are committed to expanding our reach and impact through strategic initiatives that align with our core mission of serving communities through quality education and healthcare services. በጥራታማ ትምህርት እና የጤና አገልግሎቶች ማህበረሰቦችን በማገልገል የራዕያችን አላማ ከሚገናኝ የስትራቴጂ ተነሳሽነቶች ጋር የምንደርስበትን እና ተጽዕኖዎችን ለማስፋት ቁርጠኞች ነን።
Opening new branches in emerging cities በሚነሱ ከተሞች አዳዲስ ቅርንጫፎችን መክፈት
Implementing technology-enhanced services በቴክኖሎጂ የሚደገፉ አገልግሎቶችን ማሰራጨት
Continuous improvement of service standards የአገልግሎት ደረጃዎችን ቀጣይነት ያለው ማሻሻል
Be part of our mission to provide quality education and healthcare services to communities across Ethiopia. Together, we can build a healthier, more educated future. በጥራታማ ትምህርት እና የጤና አገልግሎቶች ለኢትዮጵያ ማህበረሰቦች ለማቅረብ በሚያደርገው ተልዕኮ ይሳተፉ። አንድ ሆነን የበለጠ ጤናማ እና ትምህርታማ ወደፊት መገንባት እንችላለን።